Site icon Qeerroo Bilisummaa Oromoo

የኦሮም ነፃነት ሰራዊት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን፣ ጉሚ ቦርደዴ ወረዳ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ሸኝቶዋል

ነሐሴ 1፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

አይበገሬው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን፣ ጉሚ ቦርደዴ ወረዳ፣ ሰማ ቀበሌ ውስጥ ሐምሌ 18፣ 2024 በፋሺስቱ የብልፅግና ሰራዊት ላይ አድፍጦ በወሰደው እርምጃ አምስቱን ገድሎ፣ ዘጠኝ የማያገግም ቁስለኛ አድርጎ ሲሸኝ አንድ ወታደር ደግም ማርኳል።

በዚህ እርምጃም ከኢምፓየሪቱ ስርዓት ጠባቂዎች አራት ክላሽ እና አራት ትጥቅ በመፍታት ለነፃነት ትግሉ ገቢ አድርጓል ።

#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል!

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ያወጀው የሽኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻ የኦሮሞ ህዝብ ነፃነት እና የሀገር ባለቤትነት እስኪረጋገጥ ድረስ በተለየ መልኩም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ለማወቅ ተችሎአል።

ድል ለኦሮሞ ህዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!

Exit mobile version