Site icon Qeerroo Bilisummaa Oromoo

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን፣ ጉምቢ ቦርደዴ ወረዳ በፋሺስት አብይ ዙፋን ጠባቂ ጦር ላይ የማያዳግም እርምጃ መውሰዱን ቀጥሏል

ነሃሴ 19፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምዕራብ ሐረርጌ ዞን፣ ጉሚ ቦርደዴ ወረዳ፣ ሳማ ቀበሌ ውስጥ ሐምሌ 18፣ 2024 በፋሺስት ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ላይ አድፍጦ በወሰደው እርምጃ አኩሪ ድልን ተጎናፅፎዋል። 

በዚህም እርምጃ አምስት የጠላት ጦርን ገድሎ፣ ዘጠኙን በማይሽር ቁስል ሲሸኝ አንድ ደግሞ ማርኳል። በመሳሪያ በኩልም አራት ክላሽ እና አራት ትጥቅ በመፍታት ለነፃነት ትግሉ ገቢ አድርጓል ።

#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል!

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ያወጀው የሽኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻ የኦሮሞ ህዝብ ነፃነት እና የሀገር ባለቤትነት እስኪረጋገጥ ድረስ በተለየ መልኩም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ለማወቅ ተችሎአል።

ድል ለኦሮሞ ህዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!

Exit mobile version