Site icon Qeerroo Bilisummaa Oromoo

በምስራቅ ወለጋ ዞን፣ በኪረሙ ወረዳ የፋሽስት ብልፅግና ጦር ኦሮሞዎችን ወደ እስር ቤት ማጎር አጠናክረው ቀጥለውበታል

ጥቅምት 8፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

የፋሺስቱ ብልፅግና ወታደሮች ከተለያዩ የኦሮሚያ ክፍሎች የኦሮሞ ልጆችን ያለ አንዳች ጥፋት በመወንጀል አፍነው ደብዛቸውን ማጥፋት እና በጅምላ ወደ እስር ቤት ማጋዛቸውን አጠናክረው ቀጥለውበታል።

በዚሁ ሁኔታ የፋሽስት ብልፅግና ወታደሮች በምስራቅ ወለጋ ዞን፣ በኪረሙ ወረዳ፣ ኪረሙ ከተማ ውስጥ ያለ አንዳች ምክንያት ፅኑ የኦሮሙማ መንፈስን ስለተላበሱ  ብቻ በመወንጀል ታስረው የሚሰቃዩ ኦሮሞዎች በአስር ሺሆች ይቆጠራሉ። 

ብራኑ የተባለ ግለሰብ መስከረም መጨረሻ ላይ የፋሺስቱ ብልፅግና ቡድን በጠራው ስብሰባ ላይ ጥያቄ ስለጠየቀ ብቻ  “ከየኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጋር ግንኙነት አለህ!” በማለት ክፋኛ ከደበደቡት በኋላ አስረውት እያሰቃዩት መሆናቸውን የአቢኦ ምንጮች ጠቁመዋል።

በወረዳው ውስጥ የሰው ልጆች መብት ጥሰት በአብይ አህመድ የሚረዱት ፅንፈኛው አማራ ቡድን እና በስረዓቱ ወታደሮች ከግዜ ወደ ግዜ በጣም እየበዛ እና እየከፋ ይገኛል። በዚህም ምክንያት ቄሮ እና ቃሬዎችን የተለያየ የሃሰት ወንጀል ስያሜ በመስጠት ወደ እስር ቤት መጋዛቸው ተጠናክሮ የቀጠለ መሆኑን ምንጮቻችን አክለው ተናገሩ።

ፋሺስት አብይ አህመድ አሊ በታሪክ ማህደር የሚታወሰው፦

“የኦሮሞን ሕዝብ ያለምንም የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ማሳሰር፣ በእስር ቤት ውስጥ እንዲሰቃዩ ለማድረግ መንበር የተሰጠው የፋሺስታዊ መንግስት መሪ።”

#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል!

Exit mobile version