Site icon Qeerroo Bilisummaa Oromoo

ጀግናው የኦሮም ነፃነት ሰራዊት በደቡብ ምስራቅ ኦሮሚያ የፋሺስት አብይ ዙፋን ጠባቂ ጦርን በሙት እና በቁስለኛ ከመሸኘቱም በላይ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ፈትቶ ለነፃነት ትግሉ ገቢ እድርጓል

ነሐሴ 29፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ቀጣይ የሽኒጋ ቀል-ኪዳን ዘመቻን ለማሳካት በምስራቅ አርሲ ዞን ተሰማርቷል። በዚህም ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ውስጥ የፋሺስት አብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ጦር ካምፖችን አድፍጦ በማጥቃት በእምብርክክ እያስኬዳቸው ይገኛል።

ነሐሴ 14፣ 2024 የኦነሰ በወሰደው ከባድ እርምጃ 19 የጠላት ወታደርን ወደ ማይመለሱበት ሲሸኝ፣ 24ቱን ደግሞ በማይሽር ቁስል ቀጥቷል። በዚህም ፍልሚያ ላይ፦ 

በተመሳሳይ መልኩ በዚሁ ዕለት ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ስራዊት የጃል ነdhii ገመዳ ጭብራ በሄጦሳ ወረዳ፣ በወል አርጊ ቀበሌ ውስጥ ለረዥም ጊዜ የኦሮሞን ህዝብ ሲያሰቃይ የቆየ የጠላት ኃይልን በመክበብ የሚገባውን ቅጣት ሰጥቶታል። በዚህም እርምጃ 11 የብልፅግና ወታደሮችን ገድሎ፣ ዘጠኝ በከባድ ቁስል ሸኝቷል። 

የሚከተሉትን የጦር መሳሪያዎችን፦

ከዚህም በላይ አምስት ሚሊሻዎችን ማርኳል። 

#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል!

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ያወጀው የሽኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻ የኦሮሞ ህዝብ ነፃነት እና የሀገር ባለቤትነት እስኪረጋገጥ ድረስ በተለየ መልኩም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ለማወቅ ተችሎአል።

ድል ለኦሮሞ ህዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!

Exit mobile version