• Tue. Nov 24th, 2026

የኦሮሞ ነፃነት በምስራቅ ወለጋ ዞን፣ በሲቡ ሲሬ ወረዳ ውስጥ ሁለት መኪናዎችን በማውደም ከጠላት ላይ ትጥቃቸውን ፈቷል

May 16, 2024

ግንቦት 12፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

የኦሮሞ ህዝብ ክንድ እና መከታ የሆነው የ ኦነሰ በፋሺስት ብልፅግና ጦር ለይ የሚወስደውን የማያዳግም እርምጃ በመቀጠል አመርቂ ውጤት አሰመዝግቧል። 

በዚሁ መሰረትም ሚያዚያ 9፣ 2024 ከሰዓት በኋላ 9:30 ሰዓት ላይ የፋሺስት ብልፅግና ሰራዊት በሁለት 3ኤፍ በምስራቅ ወለጋ ዞን በሲቡ ስሬ ወረዳ እና በበዴሳ ቀበሌ መካከል ሲመላለስ የነበረውን የጠላት ጦር መንገድ ላይ አድፍጦ በመጠበቅ በወሰደው እርምጃ በሞት እና በማቁሰል ቀጥቷል። 

በፋሺስት ብልፅግና ጦር ላይ በወሰደው የማያዳግም እርምጃ ጠላትን አርግፎ  ስድስት የኤኬኤም ጠመንጃ፤ ፈንጂ፤ ጥይት እና ትጥቅ ከላያቸው ላይ በመፍታት አራት የኮሎኔል አብይ አህመድን ጦር አባላትን ማርኳል። 

ጠላት ሲንቀሳቀበት ከነበሩት 3ኤፍ መኪናዎች አንዷዋ በደረሰባት ምት መንገድ ለቃ ገደል ገብታ ስትንኮታኮት ሁለተኛዋ ደግሞ ከኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በተሰነዘረባት ጥቃት ጋይታለች።

ድል ለኦሮሞ ህዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!

Leave a Reply