• Sun. Sep 27th, 2026

የኦነግ-ኦነሠ ከፍተኛው ዕዝ

የኦነግ-ኦነሠ ከፍተኛው ዕዝ መገለጫ

  • Home
  • ከኢትዮጵያ ሕዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለሕልውና (ትብብር ለሕልውና) የተሰጠ መግለጫ

ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የተሰጠ መግለጫ (የኦነግ-ኦነሰ መግለጫ)

ወለጋ፡ በሀገሪቱ ከፍተኛ ወታደራዊ ኃይል ከተሰማራባቸው አካባቢዎች አንዱ የሆነው ወለጋ፣ ባለፉት ስምንት ዓመታት በአገዛዙ የሚደገፉ መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ ኃይሎች…

በአርሲ በንጹሃን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ እያጣራን እንገኛለን። ለንጹሃኑ በተሰብ ፈጣሪ መጽናናትን እንዲሰጣቸው ከወዲሁ እንመኛለን።

Ajjeechaa namoota nagaarra gahe qorachaa jirra. Maatii midhamtootaaf gamanumaa jajjabina hawwina. በአርሲ በንጹሃን ላይ የደረሰውን ጭፍጨፋ እያጣራን እንገኛለን። ለንጹሃኑ በተሰብ…

በኦሮሚያ በሆሮ ጉዱሩ እና በምስራቅ ወለጋ ዞኖች የቀጠለው የንጹሐን ጭፍጨፋ (የኦነግ-ኦነሰ መግለጫ)

ደጋግመን እንዳስጠነቀቅነው በሆሮ ጉዱሩ እና በምስራቅ ወለጋ በሰላም አብሮ ሲኖር የነበረ ህዝብ ሆን ተብሎ የጭፍጨፋ አዙሪት ውስጥ እንዲኖር ተደርጓል። እየፈሰሰ…

የአምነስቲ ሪፖርት፡ የምርመራ ውድቀት፣ የትርክት መሳሪያነት እና የአድልዎ ነጸብራቅ (የኦነግ-ኦነሠ መግለጫ)

በጾታ ላይ የተመሰረተ ጥቃት በማንኛውም ማህበረሰብ ውስጥ ካሉት እጅግ አስከፊ ወንጀሎች አንዱ ነው። በኦሮሚያ እና ከዚያም ባሻገር በመላ ሃገሪቱ በሴቶች…