የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአብይ አገዛዝ የተፈፀሙት በደሎች፣ ስልታዊ በደሎች መሆናቸውን አረጋገጠ (ኦነግ-ኦነሠ መግለጫ)
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተግባራትን አስመልክቶ ዓመታዊ ሪፖርት አስነብቧል። ሪፖርቱ ባለፉት ሰባት አመታት…
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተግባራትን አስመልክቶ ዓመታዊ ሪፖርት አስነብቧል። ሪፖርቱ ባለፉት ሰባት አመታት…
አብይ አህመድ፣ የኦሮሞ ተራማጅ ሀይሎች መሰባሰብ የህልውና ስጋት እንደሚፈጥርበት ስለሚገነዘብ፣ እርስ በርስ የሚያጋጩ ተከታታይ ቀውሶችን በመፍብረክ የኦሮሞን ፖለትካዊ የሃይል አንድነት…
በዛሬው ዕለት በፊንፊኔ የሚገኘው የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍንጥሪውን በድጋሜ አቅርቧል። ለእውነተኛ ሰላም መስዋዕትነት የከፈለ ድርጅት እንደመሆናችን መጠንበሀገሪቱ…
Har´a Guyyaa Gootota Wareegamtoota Oromoo, Waraanni Bilisummaa Oromoo duula waraanaa adda kumaa, goolee Oromiyaa mara keessatti eegalsiisee jira. ከዛሬ ጀምሮ…
ሀ. ይህ “የሰላም ሂደት” በኣገዛዙ የተቀናበረ ከቁምነገር ሊወሰድ እንደማይችል መሆኑን በድጋሚ እንገልፃለን የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች አጋጣሚውን ለመጠቀም ቢሞክሩም፣ በቅርቡ የተካሄደው…
ሰሞኑን ባወጣነው መግለጫ፣ የአብይ አገዛዝ በኦሮሚያ ውስጥ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት – ኦነሠ ላይ በወሰዳቸው ተከታታይ እርምጃዎች ሳይሳካለት በመቅረቱ፣ በዋነኛነት የኦሮሞ…
ከሞላ ጎደል ከሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ጋር በመላ አገሪቱ ውስጥ ግጭት የገባው የአብይ አህመድ አገዛዝ በኦሮሚያ ተስፋ የመቁረጥ እርምጃዎችን እየወሰደ ነው።…
አብይ አህመድ በኬንያ የድንበር ጠረፍ ዘመቻ ተብዬ ተውኔት በሚተውንበት በኣሁኑ ወቅት፣ ጀግኖቹ የህዝብ ልጆች ኣፍንጫው ስር በሱሉልታ (ሰሜን ሸዋ) የጸጥታ…
የኬንያ ፖሊስ በማርሳቢት እና ኢሲዮሎ ግዛቶች (ካውንቲዎች) የወንጀል አካላትን ነቅሎ ለማጥፋት እንቅስቃሴ መጀመሩን የሚገልጹ ዘገባዎች ደርሰውናል። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት (ኦነሠ)…
Ammee: Gootonni ilmaan Oromoo har´a Ada´aa Bargaatti Rejimentii 5ffaa, kan Kutaa Waraanaa 18ffaa Abiy Ahmed guutummaa guutuutti barbadeessanii jiru. Meeshalee…