• Sun. Apr 26th, 2026

የኦነግ-ኦነሠ ከፍተኛው ዕዝ

የኦነግ-ኦነሠ ከፍተኛው ዕዝ መገለጫ

  • Home
  • “ወለጋ ፋኖ” ተብሎ የሚናፈሰው ሲገለጥ (የኦነግ-ኦነሠ መግለጫ)

ከዛሬ ጀምሮ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የአገዛዙን አቅም ይበልጥ ለማሽመድመድ ያለመ “ጭቾሚና ካዮ” የተሰኘ አዲስ ኦፕሬሽን ጀምሯል

ከዛሬ ጀምሮ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት የአገዛዙን አቅም ይበልጥ ለማሽመድመድ ያለመ “ጭቾሚና ካዮ” የተሰኘ አዲስ ኦፕሬሽን ጀምሯል። የዘመቻውን ውጤት በሚመጡት ቀናትና…

⚠የኦሮምያው የአብይ ድራማ⚠ – ከካሃዲዎቹ ጋር የኦሮሞ ነዓነት ሰራዊት ያባረራቸውን 62 ተባባሪዎችን (የድርጅታችን የቀድሞ አባላትን) “ስትራቴጅካሊ” ለመጠቀም ሞክረዋል

የአብይ አህመድ የካድሬ ስብስብ የሚያሰረጨውን የፕሮፓጋንዳ ፎቶዎች እና ቭድዮዎችን በጥሞና ተመለከትን። ትንሽ መሻሻል አለ። (We give credit where credit is…

በሰሜን ሸገር ሰላሌ መፈናቀል እና አሰቃቂ አንገት መቅላት ቪዲዮ ላይ ኦነሠ (OLA) ባደረገው ሰፊ የምርመራ የተግኙ ጊዜያዊ ግኝቶች (ኦነግ-ኦነሠ ጋዜጣዊ መግለጫ)

በሰሜን ሸዋ ዞን በወገኖቻችን ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጥቃት የሚያሳዩ ቪዲዮዎችን በማስመልከት የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ሰፊ ምርመራ አድርጓል። ይህ የጋዜጣዊ መግለጫ…

“ጦርነት ሰላም፣ ነፃነት ባርነት፤ መሃይምነት ኃይል ነው” ዘመን ተሻጋሪው የኦርዌል ማሳሰብያ (የኦሮሞ ነፃነት ግንባር-የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት መግለጫ)

የአብይ ስረዓት ህዝቡ በሰላም ዙረያ ያለውን አመለካከት ለመቆጣጠር፣ ህዝባችን በንፁህ ልቦና እናበተስፋ መቁረጥ እያካሄደ ያለውን የሰላም ሰልፍ መጥለፉን ቀጥሎበታል። ህዝባችን…

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች እና የፖለቲካ ኦፊሰሮች ከእስር መፈታትን አስመልክቶ (የኦነግ – የኦነሰ ከፍተኛ አዛዥ መግለጫ)

ከአራት ዓመት በላይ በተለያዩ የብልፅግና እስር ቤቶች ውስጥ ስትሰቃዩ ቆይታችሁ በዛሬው ዕለት እንኳን ከቤተሰባችሁ እና ዘመዶቻችሁ ጋር በሰላም ለመገናኘት አበቃችሁ።…