• Sun. Apr 26th, 2026

የኦነግ-ኦነሠ ከፍተኛው ዕዝ

የኦነግ-ኦነሠ ከፍተኛው ዕዝ መገለጫ

  • Home
  • በኦሮሞ ነፃነት ግንባር – ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ኦነግ-ኦነሰ) እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ምንም አይነት ውይይት እየተካሄደ አይደለም

በኦሮሞ ነፃነት ግንባር – ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ኦነግ-ኦነሰ) እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ምንም አይነት ውይይት እየተካሄደ አይደለም

በኦሮሞ ነፃነት ግንባር – ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (የኦነግ-የኦነሰ) እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ምንም አይነት ውይይት እየተካሄደ አይደለም። የኢትዮጵያ ባለስልጣናት አየር…

ጉዳዩ: የአብይ መንግስት በአዲስ መልኩ ወታደራዊ ከበባ በኦሮሚያ መተግበር (የኦነግ-ኦነሰ መግለጫ)

በሚያሳዝን ሁኔታ እየተባባሰ የመጣው የጅምላ ቅጣት እርምጃ፣ ተስፋ በቆረጠው የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት፣ በምዕራብ ኦሮሚያ አዲስ የከበባ እርምጃ ተግባራዊ…

የአብይ መንግሥት የፀጥታና የደህንነት አካላት በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚያደርሱትን ጭፍጨፋ ኦነግ – ኦነሠ በጥብቅ ያወግዛል (የኦነግ-ኦነሠ ጋዜጣዊ መግለጫ)

የአብይ መንግሥት የፀጥታና የደህንነት አካላት በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚያደርሱትን ጭፍጨፋ ኦነግ – ኦነሠ በጥብቅ ያወግዛል:: (የኦነግ–ኦነሠ ጋዜጣዊ መግለጫ) በቄለም ወለጋ…

የቶሌን ጭፍጨፋ በሚመለከት አስቸኳይ ገለልተኛ የሰብአዊ መብት ጥበቃ አካላት ምርመራ እንዲደረግ ስለመጠየቅ – ከኦነግ-ኦነሠ የተሰጠ መግለጫ

የቶሌን ጭፍጨፋ በሚመለከት አስቸኳይ ገለልተኛ የሰብአዊ መብት ጥበቃ አካላት ምርመራ እንዲደረግ ስለመጠየቅ ከኦነግ-ኦነሠ የተሰጠ መግለጫ በቶሌ መንደር በቅርቡ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ…

በምዕራብ ወለጋ፣ ቶሌ አካባቢ የአብይ መንግሥት ሚሊሺያ ያደረሰውን እልቂት በሚመለከት:- የኦነግ-ኦነሠ መግለጫ

በምዕራብ ወለጋ፣ ቶሌ አካባቢ የአብይ መንግሥት ሚሊሺያ ያደረሰውን እልቂት በሚመለከት(የኦነግ-ኦነሠ መግለጫ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ አካባቢ ቶሌ መንደር…