• Sun. Apr 26th, 2026

በኦሮሞ ነፃነት ግንባር – ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (ኦነግ-ኦነሰ) እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ምንም አይነት ውይይት እየተካሄደ አይደለም

Aug 3, 2024

በኦሮሞ ነፃነት ግንባር – ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት (የኦነግ-የኦነሰ) እና በኢትዮጵያ መንግስት መካከል ምንም አይነት ውይይት እየተካሄደ አይደለም። የኢትዮጵያ ባለስልጣናት አየር በተነፈሱ ቁጥር የተሳሳተ መረጃዎችን ያሰራጫሉ። በዚህ ወቅት ይሄ ለሁሉም ግልጽ መሆን አለበት።

ኦነግ-ኦነሰ በሀገሪቱ የፀጥታ እና ፖለቲካዊ ቀውስን በሚመለከት እና ስርአታዊ ችግሮችን ለመፍታት በሚደረግ ውይይት ላይ ለመሳተፍ ፅኑ አቋም አለው።

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading