ግንቦት 15፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)
ኦሮሚያ ውስጥ በምግብ እጥረት እና በዋጋ ግሽፈት ምክንያት የተመጣጠነ ምግብ ወላጆች ለልጆቻቸው ማቅረብ ትስኖዋቸው ህፃናት ለጉዳት በተጋለጡበት ወቅት ፋሺስቱ የብልጽግናው ቡድን ግፉን በማጠናከር ህዝቡን በእስር ማሰቃየቱን ቀጥሎበታል ።
በምስራቅ ወለጋ ዞን፣ ጉቶ ጊዳ ወረዳ መጋቢት 23፣ 2024፦
- ሀሰን ጅብሪል፣
- ኑረዲንኡ ስማኤል፣
- ገመዳ ታደሴ፣
- እብድ አበራ፣
- ዲንቃ ሙላቱ፣
- ገመቹ አያና እና ሌሎችም በርካታ ሰዎች ያለምንም ጥፋታቸው በወረዳው ፓሊስ ጣብያ ታስረው እየተሰቃዩ መሆናቸውን አቢኦ ለማወቅ ችሎዋል።
ሀገሎ ወረዳ
በተጨመሪም በዋማ ሀገሎ ወረዳ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊትን መሳርያ ደብቃችሗልና ለእኛ (ለብልፅግና ቡድን) አስረክቡ በማለት ሁለት ቄሮዎችን፥
- በቀላ ለሜሳ እና
- ገመቹ ታዬን
ከሶስት ሳምንት በፊት ያለምንም ጥፋታቸው አስረው እያሰቃዩዋቸው ሲሆን ከቅርብ ግዜ ወዲህም ቄሮ በቀለ ለሜሳን ወደ ነቀምቴ ከተማ አስተዳደር እስር ቤት ማዘዋወራቸውን ምንጮቻችን ገልፀልናል።
ፋሺስት አብይ አህመድ አሊ በታሪክ ማህደር የሚታወሰው፦
“የኦሮሞን ሕዝብ ያለምንም የፍርድ ቤት ትዕዛዝ ማሳሰር፣ በእስር ቤት ውስጥ እንዲሰቃዩ ለማድረግ፣ መንበር የተሰጠው የፋሺስታዊ መንግስት መሪ።”
