ግንቦት 16፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)
የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በጠላት ላይ በወሰደው የማጥቃት ዘመቻ አመርቂ ድሎችን ተጎናፅፏል።
ካሮ ቀበሌ
ግንቦት 7፣2024 በምዕራብ ኦሮሚያ ቄለም ወለጋ፣ሳዮ ወረዳ፣ካሮ በሚባል ቀበሌ፣ በብልጽግና ጦር ላይ በወሰደው ከባድ ወታደራዊ እርምጃ 25ቱን በሞት፣21ዱን ደግሞ ማቁሰል መቻሉ ሲታወቅ፣10 AkM ጠመንጃዎችንም ማስፈታት ተችሎዋል።
በቄለም ወለጋ ዞን፣ በሳዮ ወረዳ፣ አባ ጃራ ቀበሌ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የፋሺስት ብልጽግና ጦር ላይ ሚያዚያ 14፣ 2024 ባደረገው የደፈጣ ውጊያ፦
- ስድስት የጠላት ወታደሮችን ገድሎ፣
- ስድቱን ከባድ እና ሁለቱን ደግሞ ቀላል ቁስለኛ አድርጎ ሸኝቷል።
ድል ለኦሮሞ ሕዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!
