በምዕራብ ወለጋ ዞን የፋሺስቱ ብልጽግና ሰራዊት የጦር ወንጀሉን አጠናክሮ ቀጥሏል፤ በሳዮ ኖሌ ወረዳ እስረኞችን ከእስር ቤቶች እያወጣ ሰውሯል፣ በቆንዳላ ወረዳ ደግሞ አባቷን በቤተሰብ ፊት ከረሸኑዋቸው በኋላ ሴት ልጃቸውን በሳንጃ ደረትዋን ወግተው አእምሮዋን ስታለች
ግንቦት 22፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) ሳዮ ኖሌ ወረዳ፣ፊልፊል ገላን ቀበሌ የብልጽግና ስርዓት ኦሮሞዎችን አፍኖ አድራሻቸውን የማጥፋት ድርጊቱን አጠናክሮ…
