• Thu. Oct 8th, 2026

Month: May 2024

  • Home
  • በምዕራብ ወለጋ ዞን የፋሺስቱ ብልጽግና ሰራዊት የጦር ወንጀሉን አጠናክሮ ቀጥሏል፤ በሳዮ ኖሌ ወረዳ እስረኞችን ከእስር ቤቶች እያወጣ ሰውሯል፣ በቆንዳላ ወረዳ ደግሞ አባቷን በቤተሰብ ፊት ከረሸኑዋቸው በኋላ ሴት ልጃቸውን በሳንጃ ደረትዋን ወግተው አእምሮዋን ስታለች

በምዕራብ ወለጋ ዞን የፋሺስቱ ብልጽግና ሰራዊት የጦር ወንጀሉን አጠናክሮ ቀጥሏል፤ በሳዮ ኖሌ ወረዳ እስረኞችን ከእስር ቤቶች እያወጣ ሰውሯል፣ በቆንዳላ ወረዳ ደግሞ አባቷን በቤተሰብ ፊት ከረሸኑዋቸው በኋላ ሴት ልጃቸውን በሳንጃ ደረትዋን ወግተው አእምሮዋን ስታለች

ግንቦት 22፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) ሳዮ ኖሌ ወረዳ፣ፊልፊል ገላን ቀበሌ የብልጽግና ስርዓት ኦሮሞዎችን አፍኖ አድራሻቸውን የማጥፋት ድርጊቱን አጠናክሮ…

የፋሺስቱ ብልፅግና ጦር በምሥራቅ እና በምዕራብ ጉጂ ዞኖች የኦሮሞ ሕዝብን ቤት ከነንብረቱ ማቃጠል፣ ማሰር፣ መግደል፣ የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ አመራሮችም ለዚሁ አራዊት ሰራዊት ግቢው ውስጥ የጦር ካምፕ በመፍቀድ ንፁሃን ኦሮሞዎች በጅምላ እንዲታሰሩ፣ እንዲሰቃዩ እና በኋላም በጅምላ 25ቱን እንዲረሸኑ አመቻችቷል

ግንቦት 21፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) የፋሺስቱ ብልፅግና ቡድን በሰላማዊ ኦሮሞዎች ላይ የሚፈጽመው አሰቃቂ ድርጊቶች፣ የጅምላ ግድያንም አክሎ “አጥፍቶ…