• Fri. Oct 9th, 2026

Month: May 2024

  • Home
  • Oduu Waaree ONM-ABO Caamsaa 20, 2024 Itti Dhiyaadaa

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምስራቅ ወለጋ እና በቄለም ወለጋ ዞኖች በጠላት ላይ በወሰደው የማጥቃት ዘመቻ አመርቂ ድሎችን ተጎናፅፏል

ግንቦት 19፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በፋሺስቱ ብልፅግና ሰራዊት ላይ የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮአል። በቄለም ወለጋ…

በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ቂልጡ ካራ፣ ነጆ፣ ለታ ሲቡ፣ መና ሲቡ እና ጃርሶ ወረዳዎች ውስጥ የፋሺስቱ ብልጽግና ሰራዊት ዘረፋ፣ አፈና፣ እስራት እና ግድያን አጧጡፎ ቀጥለዋል 

ግንቦት 19፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) የስልጣን እድሜውን ለማራዘም ህዝብ ላይ ጭካኔ የተሞላበት ግድያ፣የዝርፍያ፤እስራት ወንጀሎችን አጠናክሮ እየፈፀመ መቀጠሉ የታወቀ…