• Tue. Nov 24th, 2026

የጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በቦረና ዞን፣ ኤልወዪ ወረዳ እድፍጦ በወሰደው የማጥቃት እርምጃ አኩሪ ድልን ተጎናፅፏል

Aug 7, 2024

ነሐሴ 7፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

የጎሮ ዱግዳ ጭብራ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በቦረና ዞን፣ ኤልወዪ ወረዳ፣ ሐምሌ 18፣ 2024 በጨሪ ሩፋይ ቀበሌ ውስጥ ተስፋፍቶ በነበረው የጠላት ካምፕ አድፍጦ በመግባት በወሰደው እርምጃ አኩሪ ድልን ተጎናፅፏል። 

በዚህም የማጥቃት እርምጃ አራት የስረዓቱ ጦር አባሎች ሲሞቱ፣ አምስቱ ደግሞ በማይሽር ቁስል ተሸኝተዋል። በመሳሪያ በኩልም አንድ AKM፣ 28 የጦር አልባሳት፣ 11 ካርቶን የታሸገ ምግብ እና እነዚህን የመሳሰሉትን ማርኳል።

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ለህዝቡ ነፃነት የሚያደርገዉ ትግል አጠናክሮ ይቀጥላል!

ድል ለኦሮሞ ህዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!

Leave a Reply