• Tue. Sep 22nd, 2026

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምዕራብ ሸገር ዞን፣ በአቡና ግንደበረት ወረዳ የፋሺስት አብይ አህመድ ጦርን አድፍጦ በማጥቃት አኩሪ ድልን ተጎናፅፏል

Sep 8, 2024

መስከረም 3፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

የሽኒጋው ቃል-ኪዳን ዘመቻን በመመርኮዝ እንደ አነር እየተምዘገዘገ አድፍጦ የሚያጠቃው የመካከለኛው ዞን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ነሐሴ 21፣ 2024 በምዕራብ ሸገር ዞን በአቡና ግንደበረት ወረዳ፣ በጎሮ Dhoቆኑ ቀበሌ ውስጥ የኮሎኔል አብይን ጦር እንደ ቅጠል አርግፏል።

በዚህም እርምጃ ከጠላት ጦር 28ቱን ወዲያውኑ ወደ ማይሙለሱበት ሲሸኝ 22ቱን ደግሞ ክፉኛ በማቁሰል ወደ መጡበት ያለምንም ማቅማማት ፈርጥጠው ሄደዋል።

#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል!

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ያወጀው የሽኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻ የኦሮሞ ህዝብ ነፃነት እና የሀገር ባለቤትነት እስኪረጋገጥ ድረስ በተለየ መልኩም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ለማወቅ ተችሎአል።

ድል ለኦሮሞ ህዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading