• Tue. Nov 24th, 2026

የገበያ አድማና የትራንስፖርት እገዳ ቀን 3፣ ፊንፊኔን እና ወሊሶን እንዲሁም ሌሎች ዞኖችን የሚያገናኙ መንገዶች ተዘግተዋል

Sep 8, 2024

መስከረም 8፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

የኦሮሞ ነፃነት ቄሮ የገበያ አድማ እና የትራንስፖርት እገዳ ዘመቻን እውን እያደረገ ይገኛል። በዘመቻውም ፊንፊኔን እና ወሊሶን እንዲሁም ወሊሶ እና አምቦን የሚያገናኙ መንገዶች ተዘግተዋል። ቀጥሎ ያለውን ካርታ ይመልከቱ።

#የህዝብ_ተቃውሞው_ይቀጥላል❗

#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል!

Leave a Reply