• Wed. Nov 25th, 2026

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምስራቅ ሸገር፣ በፈንታሌ ወረዳ በሁለት ካምፖች ውስጥ ባደረገው የደፈጣ እርምጃ አመርቂ ድሎችን በጠላት ላይ ተጎናፅፏል

Sep 11, 2024

መስከረም 11፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)  

በመላው ኦሮሚያ ውስጥ ተጠናክሮ በቀጠለው የሺኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻ ጀግናው የሀርሰዴ ዞን፣ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በሁለት የፋሺስት ብልፅግና ጦር ካምፕ ላይ በወሰደው እርምጃ አመርቂ ድል አስመዝግቧል።

ይኸውም ነሀሴ 14፣ 2024 በምስራቅ ሸገር በፈንታሌ ወረዳ፣ ድራ ሰዴን ቀበሌ፣ አባድር ተብሎ በሚጠራው መንደር ውስጥ የሚገኙትን 1ኛ እና 2ኛ ካምፕ ተብለው የሚጠሩትን ከወራሪው ጦር ሙሉ በሙሉ ነፃ አድርገዋል። 

በዚህም ውጊያ  አንድ የስረዓቱ ጠባቂ ወታደር ማርኮኛ ሲያደርግ በርካታ ቁጥር ያላቸውን ወደ የማይመለሱብት እና የማይሽር ቁስለኛ አድርጎ መሸኘቱን የዞኑ የጦር አቀባዩ ለአቢኦ ገልጿል። 

#የህዝብ_ተቃውሞው_ይቀጥላል❗

#ጨቋኙ_ኃይል_በኦነሰ_ኃይል_ይገረሰሳል!

#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል!

Leave a Reply