በቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ስም የሚካሄደ ማንኛውም ህዝባችንን ግራ የሚያጋቡ መግለጫዎች ተቀባይነት የላቸውም። አልፎ ተርፎም የኦሮሞ ህዝብ ትግል እንቅፋት ናቸው።
(የቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ መግለጫ 18/5/22)
የኦሮሞ ነፃነት ትግል ከግብ ለማድረስ ጥቂት ሰዓታት በቀረበት ጊዜ የተለያዩ አንጃዎች የቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞን ስም በመጠቀም ግራ መጋባትን ለመፍጠር የሚያስቡ ብዙ ናቸው። ይህ አካሄድም ትላንት ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ያመጣውን ለውጥ በድል አጥቢያ አርበኞች በተጠለፈው ትግል ውስጥ የራሱ ድርሻ ያለው ሲሆን አሁንም በተጨባጭ መዋቅር ዘርግቶ የኦነግ/የኦነሠ አመራር ስር የትግል አመራር ወስዶ የሚጠበቅበትን እየተወጣ ይገኛል። ይህም የበላይ አመራሮችና እንዲሁም ከፍተኛ መሪዎች በኦሮሞ ትግል ውስጥ እየደከሙ ያሉትን ፋና በማድረግ ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ያለምንም ማመንታትና ግራ መጋባት ተጠሪነቱን ለኦነግ/ኦነሠ እንዲሆን በግልፅ ከታህሳስ 8, 2021 ጀምሮ በወሰነው መሠረት በዛ አቅጣጫ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ እየሠራ ነው ያለው።
ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ኦሮሚያ ውስጥ በተሰጠው ግዳጅና ተጠያቂነት እየተወጣ ሲሆን ከበላይ አመራሩ ዕውቅና ውጪ የሚሰጥ መግለጫም ሆነ የሚሠራ ስራ የቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞን የማይወክል ሲሆን እንዲሁም ለማምታታትና ግራ ለማጋባት እና ቄሮ የሚያካሂደውን ትግል ለማደናቀፍ እንደሆነ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ የሚያወጣው መግለጫ በሰገሌ ቄሮ ፕሮግራም ሐሙስ እና እሁድ ምሽት በኢትዮጵያ ኢንፓየር ሰዓት አቆጣጠር ከ1:00-1:30 የሚተላለፈውን እንዲሁም በኦሮሚያ ብሔራዊ አራታ ላይ: በሶሻል ሚዲያ በቄሮ ቢሊሱማ ድምፅ ለመላው የኦሮሞ ህዝብ ይደርሳል።
አንዳንድ አካላት ልክ ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ መግለጫ እንዳወጣ አስመስለው በግልፅ እና በስውር ለማምታታትና ሕዝባችንን ግራ ለማጋባት በሚዲያዎችና በድህረ ገፆች ከሚያደርጉት የክፋት እንቅስቃሴ እንዲቆጠቡ እናሳስባለን።
በዚህ ጊዜ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ሁሉንም ሥራ ላይ በማዋል ኦሮሚያን እየወረረ እየገደለን ሥቃይና መፈናቀል ህዝባችንን እያጋለጠ ያለውን ኃይል እንመክት እንላለን።
የትግሉ ወዳጅ መስላችሁ ለማምታታትና ግራ ለማጋባት የምትሠሩ ይህንን የምትፈጥሩ ከዚህ ድርጊታችሁ ካልተቆጠባችሁ ለኦሮሞ ህዝብ እንደምታጋልጡ ከወዲሁ ቃል እንገባለን።
ቄሮዎቻችን ከምንጊዜውም በላይ በአሁኑ ሰዓት በጠንካራ ሁኔታ የተጀመረውን ሥራ ለማስቀጠል ጠላትን ከሥሩ በመንቀል ነፃ ኦሮሚያን ለገዛ ህዝቡ አንደሚያስረክብ አጥብቀን እናሳውቃለን።
ድል ለኦሮሞ ህዝብ
ግንቦት 18/5/22
ፊንፊኔ, ኦርሚያ

በቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ስም የሚካሄዱ የትኛውንም ህዝባችንን ግራ ማጋባት ተቀባይነት የለውም አልፎ ተርፎም የኦሮሞ ህዝብ ትግል እንቅፋት ነው።
(የቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ መግለጫ ግንቦት 18, 2022)
የኦሮሞ ነፃነት ትግል ከግብ ለመድረስ ጥቂት ሰዓታት በቀረበት ጊዜ የተለያዩ አንጃዎች የቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞን ስም በመለጠፍ ግራ መጋባትን ለመፍጠር የሚያስቡ ብዙ ናቸው። ትላንት ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ የመጣውን ለውጥ በድል አጥቢያ አርበኞች በተጠለፈው ትግል ውስጥ የራሱ ድርሻ ያለው ሲሆን አሁንም በተጨባጭ መዋቅር ዘርግቶ የኦነግ/የኦነጦ አመራር ስር የትግል አመራር ወስዶ የሚጠበቅበትን እየተወጣ ይገኛል። ይህም የበላይ አመራሮችና እንዲሁም ከፍተኛ መሪዎች በኦሮሞ ትግል ውስጥ እየደከሙ ያሉትን ፋና በማድረግ ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ያለምንም ማመንታትና ግራ መጋባት ተጠሪነቱን ለኦነግ/ኦነሠ እንዲሆን በግልፅ ከታህሳስ 8 , 2021 ጀምሮ በወሰነው መሠረት በዛ አቅጣጫ እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ እየሠራ ነው ያለው።
ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ ኦሮሚያ ውስጥ በተሰጠው ግዳጅና ተጠያቂነት እየተወጣ ሲሆን የበላይ አመራሩ ዕውቅና ውጪ የሚሰጥ መግለጫም ሆነ የሚሠራ ስራ የቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞን የማይወክል ሲሆን እንዲሁም ለማምታታትና ግራ መጋባት ቄሮ በሚያካሂደው ትግል ለማደናቀፍ እንደሆነ ለማሳሰብ እንወዳለን።
ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ የሚያወጣው መግለጫ በሰገሌ ቄሮ ፕሮግራም ሐሙስ እና እሁድ ምሽት በኢትዮጵያ ኢንፓየር ሰዓት አቆጣጠር ከ1:00-1:30 የሚተላለፈውን እንዲሁም በኦሮሚያ ብሔራዊ አራታ ላይ በሶሻል ሚዲያ በቄሮ ቢሊሱማ ድምፅ ለመላው የኦሮሞ ህዝብ ይደርሳል።
አንዳንድ አካላት ልክ ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ መግለጫ እንዳወጣ አስመስለው በግልፅ እና በስውር ለማምታታትና ግራ ለማጋባት በሚዲያዎችና በድረ ገፆች ላይ ከዚህ ክፋት ላይ እንዲቆጠቡ እናሳስባለን። በዚህ ጊዜ የኦሮሞ ነፃነት ጦር ባስቀመጠው አቅጣጫ ሁሉ ሥራ ላይ በማዋል ኦሮሚያን የወረረ እየገደለን ሥቃይና መፈናቀል ህዝባችንን እያጋለጠ ያለውን ኃይል እንመክት እንላለን።
የትግሉ ወዳጅ መስላችሁ ለማምታታትና ግራ ለማጋባት የምትሠሩ ይህንን የምትፈጥሩ ከዚህ ድርጊታችሁ ካልተቆጠባችሁ ለኦሮሞ ህዝብ እንደምታጋልጡ ከወዲሁ ቃል እንገባለን። ቄሮዎቻችን ከምንጊዜውም በላይ በአሁኑ ሰዓት በጠንካራ ሁኔታ የተጀመረውን ሥራ ለማስቀጠል ጠላትን ከሥሩ በመንቀል ነፃ ኦሮሚያን ለገዛ ህዝቡ አንደ ሚያስረክብ አጥብቀን እናሳውቃለን።
ድል ለኦሮሞ ህዝብ
ግንቦት 18/5/22
ፊንፊኔ, ኦርሚያ
