ሚያዚያ 20/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)
የኦሮሞ ህዝብ ጋሻና መከታ የሆነዉ ጀግናዉ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በምስራቅ አርሲ ዞን፣ መርቲ ወረዳ፣ ወታሮ ዲኖ ቀበሌ ልዩ ስሙ Dhaበማ በሚባል ስፍራ የጠላትን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ አድርጓል።
መጋቢት 29/2024 ጀግኖቹ የህዝብ ልጆች የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የሃምባ አኖሌ ጭብራ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን እንቅስቃሴ የማሰስ ዘመቻ በሚል ተንቀሳቅሶ የህዝባችንን ቤት የሚያቃጥል፣ የቀንድ ከብቶችን እያረደ የሚበላ እና የኦሮሞ ሕዝብን ንብረት ከመኖሪያ ቤታቸው ጋር በእሳት የሚያጋይ ወራሪ ሰራዊት ላይ አድፍጦ በሰነዘረዉ ጥቃት ከጠላት ሰራዊት 10ን ሲገድል 22ቱን ደግሞ በማቁሰል የጠላትንጦር እንቅስቃሴ አጨናግፏል።
ጀግናዉ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በወራሪዉ የኢምፓየሪቱ ሰራዊት ላይ እየወሰደ ያለዉ እርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ድል ለኦሮሞ ህዝብ!
