ሰኔ 9፣ 2024 አረታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)
የደቡብ ምሥራቆቹ ጀግኖች የጋረ አሉቱ፣ የጃል ነdhi ገመዳ ብርጌድ በምሥራቅ አርሲ ዞን፣ ሙኔሳ ወረዳ፣ ቦሬ ቀበሌ ልዩ ስሙ ቡጌ ተራራ ላይ ሰኔ 4፣ 2024 የፋሺስቱ ብልፅግና ሰራዊት ‘የሺኒጋውን ቃልኪዳን ዘመቻ ማምከን አለብን’ በሚል ስም ተሰማርቶ የነበረውን ኃይል ባደረገው የደፈጣ እርምጃ፦
- 50 ወታደሮቻችውን በመግደልና
- 73 ደግሞ በማቁሰል ሲሸኝ፤
በመሳሪያ በኩል ደግሞ፥
- 7 AKM፣
- 5 ሳጥን ጥይት እና
- 2F1 ቦንቦችን ከጠላት ጀርባ ላይ በመፍታት ለነፃነት ትግሉ ገቢ አድርጓል።
እውነተኛ አላማ ያላቸው ጀጀቤዎችቹ የሺኒጋውን ቃልኪዳን ዘመቻ ለማሳካት ባደረጉት እርምጃ፣ የፒፒን ሠራዊትና ካቢኔ ክፉኛ በመምታት ኑሮ እንዲመራቸው አድርጎዋል።
በአሁኑ ሰዓት የኦነሰ በተከታታይ እየወሰደ ባለው እርምጃ የብልፅግናን ካቢኔ መዋቅር እየተናደ በመሆኑ መሪዎቹ ትልቅ ሀሳብ ውስጥ እንዳሉ የአቢኦ የውስጥ ምንጮች አሳውቀዋል።
የኦነሰ እየወሰደ ያለው እርምጃ እስከ ነፃነት ይቀጥላል።
#የሺኒጋ_ቃልኪዳን_ዘመቻ
ድል ለኦሮሞ ህዝብ!
