• Tue. Nov 24th, 2026

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ሰሜን ሸገር ዞን፣ ሂdhaቡ አቦቴ ወረዳ በፋሺስት ብልፅግና ጦር ላይ የማጥቃት እርምጃ ወሰደ

Jul 20, 2024

ሐምሌ 20፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በማአከላዊ ዞን ሐምሌ 15፣ 2024 በሰሜን ሸገር ዞን፣ ሂdhaቡ አቦቴ ወረዳ፣ያያ ሀለንጎ ቀበሌ ውስጥ በአንድ የብልፅግና ጦር ፓትሮል ላይ በወሰደው አድፍጦ የማጥቃት እርምጃ ድባቅ በመምታት አንፀባራቂ ድል አስመዝግቧል።

#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል!

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ያወጀው የሽኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻ የኦሮሞ ህዝብ ነፃነት እና የሀገር ባለቤትነት እስኪረጋገጥ ድረስ በተለየ መልኩም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ለማወቅ ተችሎአል።

ድል ለኦሮሞ ህዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!

Leave a Reply