መስከረም 28፣ 2024 አራታ በዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABI)
በምስራቅ አርሲ ዞን፣ በዝዋይ ዱግዳ ወረዳ ውስጥ የገበያ እና የትራንስፖርት እቀባን መሰረት በማድረግ ብልፅግና አዲሱን አደረጃጀት መሬት ለማስያዝ ያዘገጀችውን ፅህፈት ቤት በእሳት ወደመ።
መስከረም 9፣ 2024 በዝዋይ ዱግዳ ወረዳ፣ በመጃ ሸነን ቀበሌ ውስጥ የኦሮሞ ነፃነት ቄሮ ፋሺስቱ ብልፅግና ቡድን አዲስ አደረጃጀት በማዘጋጀት ህዝቡን ለማሰቃየት ያዘጋጀውን ፅህፈት ቤት በእሳት በማውደም የብልፅግና ተላላኪዎችን አስደንግጧል።
በእኛ ላይ እስር እና ግድያ በማጠናከር ሀብታችንንም ዘርፈው ቢያደኸዩንም አንደ ማህበረሰብ፣ የሰው ልጅ መብት በሐገሩ ላይ ሊኖረው የሚገገባውን ተጎናፅፎ እስክናይ እንታገላለን ብለው መልዕክታቸውን ለአቢኦ አስተላልፈዋል።
#ጨቋኙ_ኃይል_በኦነሰ_ኃይል_ይገረሰሳል!
#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል!
