• Thu. May 28th, 2026

አማርኛ

  • Home
  • በልማት ስም የሚፈጸም የመሬት ዘረፋ እና የህዝብ አሰፋፈር ፖለተካዊ ምህንድስና (የአነግ-ኦነሠ መግለጫ)

በልማት ስም የሚፈጸም የመሬት ዘረፋ እና የህዝብ አሰፋፈር ፖለተካዊ ምህንድስና (የአነግ-ኦነሠ መግለጫ)

ለዘመናዊ መንግሥት አስፈላጊነት ዋና ዋና ምክንያቶች መካከል፣ በገበያ ጉድለት (market failure) ምክንያት የሚፈጠሩ ክፍተቶችን ለመሙላት ተብሎ በተወሰኑ መሰረታዊ ልማት ሥራዎችን…

የአብይ አህመድ የተዳከሙ የስልጣን ምሰሶዎች እና የ2026 መንገድ (የኦነግ-ኦነሠ መግለጫ)

አዲሱን ዓመት (የግሪጎሪያኑን አቆጣጠር) በምንቀበልበት ወቅትም፣ አብይ አህመድ የስልጣኑን አይቀሬ ውድቀት ለመታደግ ሲል የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴዎቹን ከሦስት እርስ በርሳቸው ከተያያዙ፣…

የፋሺስት አብይ የጦር መሳሪያ አሰባሰብ፣ የጦር አሰልጣኝነት ሚናው፣ እና መሳሪያ አመላላሽ መምሰል ማንን ለማጥፋት የታለመ? እንግዳ፦ ጃል ጠሃ አሊ አብዲ የነፃነት ጮራ (Guca Bilisummaa) ታህሳስ 23፣ 2025, አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

https://www.youtube.com/live/vMuwSxsKbl8?si=EEqigOFBLqAN7av7

የነፃነት ጮራ (Guca Bilisummaa) ታዳሚዎች ማክሰኞ ታህሳስ 23፣ 2025, በአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) ሳምንታዊ ፕሮግራማችንን በቀጥታ እንድትከታተሉን በትህትና እንጠይቃለን::

የነፃነት ጮራ (Guca Bilisummaa)Tuseday/ማክሰኞ, December/ታህሳስ 23፣ 2025, On ONM-ABO/አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ at 7:00 PM CET/9:00 PM Oromia time! ፕሮግራም በቀጥታ…

የውሸት የሰላም ዲስኩር፣ እውነተኛ ቀውስ፡ የአብይ አህመድ አዲስ የጦርነት ድግስ (የኦነግ-ኦነሠ መግለጫ)

ጥልቅ የፖለቲካ መገለል፣ የወታደራዊ አቅም መመናመን እና የኢኮኖሚ ውድቀት የገጠመው የአብይ አህመድ የብልጽግና (Phantom) ፓርቲ (PP) ቡድን ዳግም ወደ ለመደው…

የኦሮሞ ነፃነት ቄሮ Qeerroo Bilisummaa Oromoo-QBO #ኢሬቻ_ፊንፊኔ2025 ላይ የጀግናችንን የጃል ጀንጄሶ “የፀና ዓላማ አለን …. የምንፋለመውም….” የሚለውን የነፃነት ትግል ዜማን ለፊንፊኔ ሕዝባችን እያስተጋቡ ሲተምሙ – ጥቅምት 4፣ 2025

https://videopress.com/v/ZpNQFJeU?resizeToParent=true&cover=true&preloadContent=metadata&useAverageColor=true