• Sat. May 9th, 2026

ጃል መሮ ድሪባ የኦነግ-የኦነሰ ዋና አዛዥ ዛሬ ህዳር 22፣ 2021 ነፃ ከወጡት ከተሞች ውስጥ በአንዱ ተገኝቶ ለህዝቡ የሚከተሉትን መልዕክቶች አስተላልፏል

Nov 22, 2021

ህዳር 22፣ 2021 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

  1. የኦሮሞን ህዝብ ትግል የአለም አጀንዳ አድርገነዋል። ከእንግዲህ ወደ ኋላ መመለስ የለም።
  2.  ይህ ሰራዊት ዛሬም ነገም ስራው ሰራዊትነት ነው፤ ነገ አገሪቱን የሚያስተዳድረውን መዋቅር እናንተው ትመርጣላችሁ።
  3. እስካሁን እስር ቤቶች እና ፍርድ ቤቶች የሉም፤ እስር ቤት የለም ተብሎ ግን ሌባ ይቅር አይባልም!
  4. ወደ ፊንፊኔ በምናደርገው ጉዞ ጃዋር እና ባቃላ ከእስር ቤት ይወጣሉ።
  5. የሀይማኖት አባቶች፣ አስከሬን ከመንገድ ላይ አንስታችሁ ቅበሩ!
  6. አስተዳደራዊ መዋቅር እስክትመርጡ ራሳችሁን አስተዳድሩ! እኛ ጉዞዋችንን እንቀጥላለን።

ድል ለኦሮሞ ህዝብ!

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading