ለመላው ኦሮሞ ህዝብ በውጪና በሀገር ውስጥ ላላችሁ የቀረበ ጥሪ
(QBO ህዳር 25, 2015)
የእሮሞ ህዝብ በኃይል በባርነት ሥር ከወደቀበት ጊዜ አንስቶ ከጊዜ ወደ ጊዜ በሚወስደው እርምጃ ከፍተኛ ሚና ቢጫወትም ከገዢዎች ሥር ወቶ የራሱን አገር የመመሥረት በሀብቱ የመጠቀም በሀገሩ ላይ የባለቤትነትን መብት መጎናፀፍ አልቻለም….
ኦሮሞ ከመታገል ከማታገል ለደቂቃ አርፎ ሳይሆን ግራ በሚያጋቡትና ተመሳሳይ ትግል ማድረግ አለመቻሉ ነው….
በአሁኑ ሰዓት ጨቋኙ ገዢ ምንም ዓይነት ሀፍረት የሌለበት ከበፊት የነበረውን ጭቆና ይበልጥ በማጠናከር የእሮሞ ህዝብ ለዙህ ኢምፓየር ስጋት እንዳይሆን አድርጎ ለመስበር ፖለቲካውንና ኢኮኖሚውን ለማውደም ከመሥራትም አልፎ በኦሮሞ ላይ የዘር ማጥፋት እርምጃ በሁሉም የእርሚያ ዞኖች ላይ እየፈጸመ ይገኛል….
የዚህን ፍጅት ከዚህ በፊት ተላላኩዎቹን በመደበኛና ኢ-መደበኛ ባልሆነ መንገድ በኦሮሞ ላይ በማሠማራት በጥይት እያስጨፈጨፈ ስሆን በፍት በነበሩት ገዥዎች እንኳን ያልተፈጸመ በሰው አልባ ድሮዎንና ሚግ በመጠቀም በመላው የኦሮሞ መንደር ላይ ያለምንም ምክንያት በማዝነብ የሀዘንና የለቅሶ ቦታ አርጎታል….
በአሁኑ ሰዓትም የኢምፓየሪቱ ኃይሎች እየተዋጉበት ያሉት ከህወሀት ጋር ከተስማሙ በኋላ ትግራይ ላይ ግጪት እንድቅም ወስነዋል…
የኦሮሞ መንደር ላለፉት አራት አመታት የሀዘንና የለቅሶ ሠፈር የሆነው የገዢ ብልፅግና መላው ኦሮሞ እናት ጧትና ማታ? ምባዋን እያፈሰሰች ትገኛለች…
ይህ ፍጻሜ ሊያገኝ ይገባል፤ በአሁኑ ሰዓት የኦሮሞ ነፃነት ጦር በሁሉም አቅጣጫ አቅሙን በማጠንከር ጠላትን ደምስሶ አስተማማኝ ሰላም የሚያመጣበት የመጨረሻው የትግል ምዕራፍ ላይ ይገኛል…..
ስለሆነም መላው ኦሮሞ በሁሉም የኦሮሚያ ዞኖች የኦሮሞ ነፃነት ጦር የሚንቀሳቀስባቸው ቦታዎች በመርዳት ሦስት ነገርችን በመፈጸም ለመጨረሻ ጊዜ ወደ አዲስ ምዕራፍ ይሻገራል…
የኦሮሞ ህዝብ ከምን ጊዜውም በላይ ራሱን በማጠንከር የጠላትን ኃይል ማኮላሸት፦
*በኦሮምያ ውስጥ የጠላት ኃይል የሚንቀሳቀስባቸውን መንገዶች በመዝጋት ማሠቃየት(ትራንስፖርት ማቋረጥና መዝጋት)
*መረጃና የተለያዩ ድጋፎችን ለቄሮ ቢሊሱማ እና ለኦሮሞ ነፃነት ጦር መስጠት
*የኢኮኖሚ ማዕቀብ መጣል በከተሞች ላይ የተለያዩ መሠረት ልማቶችን ማቋረጥ
እነዚህ የተጠቀሱት ትኩረት ተስቶ ከተተገበሩ የእሮሞ ህዝብ በቀላሉ እየተካሄደ ያለውን ትግል የራሱን ድርሻ ተወቷል ማለት ይቻላል…
የትኛውም ኃይል ይህንን አድማ ወይም ክልከላ በማደናቀፉ ለሚደርስበት የትኛውን አደጋ ኃላፊነቱ ይወስዳል፤ ህዝባችንም ይህንን አካል በማጋለጥ አሳልፎ መስጠት ይገባዋል…
ለነዚህ ሥራዎች አስቸጋሪ የሆኑትን ሁኔታዎች የቄሮ ቢሊሱማ ተከታትሎ ይፈታል…
የዚህ ዓድማ ቆይታ ነገ 26, 02, 2015 ለአምስት ቀናት እስከ 01, 03, 2015 ይቆያል፤ የተለወጠ ነገር ካለ እናሳውቃለን…
በዓለም ዙሪያ ያለው ህዝባችን የህዝባችሁ ውስጡ ያለበት ችግርና መከራ ማብቂያ ለማበጀት ዓለም ዓይኗን በኦሮሚያ እንድትመልስ ግፊት ማድረግ ይኖርባችኋል፤ በርካታ ሰብዓዊ መብት ረገጣ በሰፊው ኦሮሚያ ውስጥ ይፈጸማል በተለያየ መልክ ይህንን በማጋለጥ ለዓለም ህዝብ ጆሮና ዓይን እንድታደርሱ የኦሮሙማ ግዴታችሁን እንድትወጡ አበክረን እናስተላልፋለን…
በደምና በኃይላችን ራሳችንን እናስከብራለን ጨቋኝ ገዢዎች ፍጻሜ እናደርጋለን ለህዝባችንም አስተማማኝ ሰላም እናመጣለን…
ድል ለኦሮሞ ህዝብ
ህዳር 25, 2015
ፊንፊኔ ኦሮሚያ
ቄሮ ቢሊሱማ ኦሮሞ!!
