መጋቢት 28/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)
ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የደቡብ ምሥራቅዞን የነdhi ገመዳ ኮማንዶ ጦር ማለትም መጋቢት 24/2024 በምዕራብ አርሲ ዞን ገደብ አሳሳ ወረዳ ሁሉቆ ቀበሌ ውስጥበፋሽስቱ ሰራዊት ላይ በወሰደው እርምጃ በጠላት ላይ ድል አስመዝግቧል።
የደቡብ ምዕራብ ዞን ጀግኖች የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን ለማሰስ የወጣውን የፋሽስት አብይ አህመድ ጦር ላይ በወሰደው እርምጃ ግማሹን ሙት ግማሹን ቁስለኛ አድርጎአል። የተቀሩትን የማረከ ሲሆን ጥቂቱ ደግሞ ወደ ኋላ አፈግፍገዋል።
ይህ ዉጊያ ከቀኑ 11:40 እስከ ምሽቱ 1:50ሰዓት የተካሄደ ሲሆን በዚህ ውጊያ 26 የጠላት ወታድሮች ሲገደሉ፣ 28ቱ ቆስለዉ ሁለት ደግሞ ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው ተማርከዋል። በትጥቅ በኩል 4 AKM የማረከ ሲሆን ለነፃነት ትግሉ ገቢ ተደርጎኣል።
ከወሎ ሕዝባችን ጎን በአንድነት እንቁም!

