ሚያዚያ 22/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)
በደቡብ ኦሮሚያ ዞን የሚነቀሳቀሰው ጀግናው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት መጋቢት 30/2024 በምዕራብ ጉጂ፣ ቡሌ ሆራ ወረዳ፣ ቡዳ መጋዳ ቀበሌ፣ ቡርኩ ቸርች በሚባለው ቦታ የህዝቡን ንብረት በመዝረፍ እንዲሁም ቤት ከነንብረታቸው በእሳት በሚያወድመዉ የብልጽግና ሰራዊት ቡድን ላይ በወሰደው ጠንካራ እርምጃ 7ቱን ወዲያው ሲገድል፣ 13ቱን ደግሞ ከባድ ቁስለኛ ማድረጉን አሳውቋል።
የጠላት ጦር በተወሰደበት በዚህ ከባድ እርምጃ፣ ባዳ ማጋዳ አካባቢን ለመያዝ ስያቅራራ የነበረዉን እርግፍ አድርጎ አሁን የሚይዘውን እና የሚለቅቀዉን ነገር እንደጠፋበት እና በመሸበር ዉስጥእንዳለም እየተገለጸ ይገኛል።
የነፃነት ትግሉ ይቀጥላል!
ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!
