• Wed. May 27th, 2026

የኦሮም ነፃነት ሰራዊት በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ሀሩ ወረዳ ውስጥ በሁለት ተሽከርካሪ ሲጓዙ በነበሩ የፋሺስት አብይ ብልፅግና ጦር ቡድን ላይ እርምጃ ወስዷል

May 1, 2024

ግንቦት 1፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

የኦሮሞ ህዝብ ተስፋና መከታ የሆነው የኦነሰ በፋሺስት አብይ ብልፅግና ጦር ቡድን ላይ ከባድ እርምጃ መውሰዱን በማጠናከር አንጸባራቂ ድል እያስመዘገበ ነው።

በዚህም መሰረት ሚያዚያ 11፣ 2024 ከቀትር በኋላ 8:00 ሰዓት ላይ በምዕራብ ወለጋ ዞን ሀሩ ወረዳ አሌባንታ ቀበሌ ውስጥ የኦሮሞ ህዝብ ጉልበትና ጋሻ የሆነው የማፍያው ብልፅግና ጦር ላይ የማያዳግም እርምጃ ወስዷል። በርካቶችን ሲገድል፣ የተቀሩትንም በማቁሰል ሲጉዋዙበት የነበሩበትንም ተሽከርካሪዎች በማጽዳት አኩሪ ድል አስመዝግቧል።

ድል ለኦሮሞ ህዝብ!

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading