• Thu. Oct 8th, 2026

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምዕራብ ሸገር ዞን አምቦ ወረዳ ውስጥ ጠላትን በሞት እና በማቁስል ቀጥቶ ትጥቅም አስፈትቷል

May 6, 2024

ግንቦት 5፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

ጀግናው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት በምዕራብ ሸገር ዞን በፋሺስቱ የብልጽግና ጦር ቡድን ላይ የሚወሰደዉን እርምጃ በማጠናከር ጠላትን እየቀጣ ይገኛል።

ሚያዚያ 7፣ 2024 ጀግናዉ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት የማዕከላዊ ዞን፣ ኦቦምቦሌቲ ብርጌድ በአምቦ ወረዳ በቦኩ ጡሌ መንደር ውስጥ “የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን አሰሳ” በሚል መፈክር የተሰማሩትን የብልፅግና ቡድኑ ታጣቂዎች ላይ በወሰደው የአድፍጦ ማጥቃት እርምጃ 40  በመግደል 55ቱን ቁስለኛ በማድረግ የተርፉት ደግሞ እግሬ አዉጪኝ በማለት ወደ አምቦ ከተማ እንዲፈረጡ አድርጓል።

በዚህ ጦርነት ከፋሽስቱ የአብይ አህመድ ሰራዊት ጀርባ ላይ በርካታ የጦር መስሪያዎችን በመፍታት ለኦሮሞ ነጻነት ትግል ገቢ አድርጓል።

ገቢ የተደረጉትም ፦

  • 4 PKM፣ 
  • 55 AKM፣
  • 480 የዲሽቃ ጥይቶች እና የዲሽቃ ዕቃዎች ከመቆምያው ጭምር እና በርካታ ጥይቶች፣ ቦምብ፣ እንዲሁም ሌሎች የጦር መሣሪያዎች ማርኳል።

ድል ለኦሮሞ ህዝብ እና ለሌሎች ጭቁን ሕዝቦች በሙሉ!

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading