• Sat. May 18th, 2024

የአራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ ሬዲዮ ማስታወቂያ

May 5, 2024

ውድ አድማጮቻችን በአራታ ብዮሌሳ ኦሮሚያ ሬድዮ ስርጭት ላይ የተደረገውን የጊዜ ማስተካከያ ለማሳወቅ እንወዳለን። ቀደም ሲል እንደ ኢምፓየሯ ሰዓት አቆጣጠር ማታ 1፡00 -1፡30 ሰዓት ሲተላለፍ የነበረዉ ፕሮግራም አሁን አመሻሽ ላይ12፡00 -12፡30 ሰዓት፣ አዳዲስ ዜናዎችን፣ የኦሮሞ የነፃነት ሰራዊት ዉሎን እና ልዩ  ልዩ ፕሮግራሞችን እናስደምጣችኋለን።

ስለዚህ ከሚያዚያ 1 ቀን 2024 ጀምሮ በሳምንት አምስት ቀናት እሁድ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ፣ አርብ እና ቅዳሜ ሙሉ ዝግጅቱን በአጭር ሞገድ ሜትር ባንድ 19 KZ 15425 ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት እስከ 12፡30 ሰዓት ያስተላልፋል። ስለዚህ በዚህ ሰዓት በዚህ ስርጭት ሬዲዮናችሁን ከፍታችሁ የኦሮሞ እና የኦሮሚያን ጉዳይ መከታተል እንዳትረሱ።

የኦሮሞ የነጻነት ትግልን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ቆርጦ የተነሳ አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ ሬዲዮ!

የጭቁኖች ድምፅ

ድል ለኦሮሞና ለሌሎች ጭቁን ሕዝቦች በሙሉ!

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading