ሰኔ 1፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ANO)
በደቡብ ምስራቅ ጀግናው ኦነሰ የሽኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻ ለማሳካት በምስራቅ አርሲ ዞን፣ በመርቲ ወረዳ፣ በወተሮ ዲኖ ቀበሌ ውስጥ ግንቦት 28፣ 2024 ከሰዓት በኋላ ከ9:40 ጀምሮ እስከ ምሽቱ 1:17 ሰዓት ድረስ ባደረገው ከባድ ቅጣት በፋሽስቱ ብልፅግና ጦር ላይ አመርቂ ውጤትን ሲያስመዘግብ ውሏል።
በዚህ እርምጃም አንበሶቹ የሌንጂሶ ዲጋ ልጆች ጭላሎ ተራራ ላይ ብዙዎቹን የአብይ አህመድ ተላላኪዎችን ከአፈር እየቀላቀሉ መሆናቸውንም ተረጋግጦዋል።
የዚህን ዘገባ በስፋት ይዘን እንመለሳለን።
ድል ለኦሮሞ ህዝብ!!
