ግንቦት 29፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)
ግንቦት 13፣ 2024 በደቡብ ምዕራብ ሸገር፣ በቶሌ ወረዳ የሀርሰዴ ዞን ኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አስራ አምስት (15) የጠላት ጦር ማርኮ አኩሪ ድል አስመዝግቧል።
በተመሳሳይ የማጥቃት ዘመቻ ግንቦት 12፣ 2024 ኦነሰ በደቡብ ምዕራብ ሸገር ዞን፣ ቶሌ ወረዳ፣ በአቤቤ ሲላሴ፣ በላሊሴ እና በሚጊራ ኢዲ ውስጥ ሶስት የጠላት ካምፖችን በጠራራ ፀሀይ በ9:00 ሰዓት ላይ ሰብረው በመግባት አንዱን ካምፕ ሙሉ በሙሉ ሲያወድሙ በመቶዎችም ሙት እና ቁስኛ አድርጎ ሸኝቶአል።
በዚህም ጦርነት፦
- 123 የስረዓቱ ተዋጊዎች በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ጥይት ሲገደሉ፣
- 100 ደግሞ በከባድ ቁስል ሲቀጡ፣
- 15ቱ ተማርከው አኩሪ ድል አስመዝግበዋል።
በመሳሪያ በኩል፦
- አንድ ፒኬኤም፣
- 40 AKM
- 30 የእጅ ቦምቦች፣
- 600 የፒኬኤም ጥይት፣
- 100 ሬንጀር እና
- 800 የAKM ጥይቶች ከጀርባቸው ላይ በመፍታት ለኦሮሞ ነፃነት ትግል ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ገቢ አድርጓል።
ድል ለኦሮሞ ህዝብ እና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!
