ሰኔ 30፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)
የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የምዕራብ ዞን
ሙርቶ ጉቶ ብርጌድ፣ በምሥራቅ ወለጋ ጎቡ ሰዮ ወረዳ፣ ጊሼ ቀበሌ ውስጥ ሰኔ 20፣ 2024 በፋሺስቱ የብልፅግና ሰራዊት ላይ በወሰደው የማጥቃት እርምጃ 10 AKM አስፈትቶ ለኦሮሞ ነፃነት ትግሉ ገቢ አድርጓል። ሁለት የብልፅግና ወታደሮችንም ማርኳል።
#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል
የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ያወጀው የሽኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻ የኦሮሞ ህዝብ ነፃነት እና የሀገር ባለቤትነት እስኪረጋገጥ ድረስ በተለየ መልኩም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ለማወቅ ተችሎአል።
ድል ለኦሮሞ ሕዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!

