• Tue. Nov 24th, 2026

የምዕራብ ዞን የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በቡኖ በደሌ ዞን፣ መኮ ወረዳ የፋሺስት ብልፅግና ጦር ላይ የማያዳግም  የጥቃት እርምጃ ወስዷል 

Jul 7, 2024

ሐምሌ 1፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) 

የኦሮሞ ህዝብ ተስፋ እና ከለላው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የሽኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻን በመመርኮዝ ሃምሌ 1፣ 2024 ማለዳ ላይ በቡኖ በደሌ ዞን፣ መኮ ወረዳ፣ በዋቶ ቀበሌ ውስጥ እራሱን የሽምቅ ተዋጊ ብሎ የሚጠራውን የፋሽስት ብልፅግና ጦር ላይ በወሰደው የማጥቃት እርምጃ በሙት እና በቁስለኛ በመቅጣት አኩሪ ድል አሰመዝግቧል።

በዚህም አኩሪ እርምጃ የአብይ አህመድን ጦር ቡድን በሙት እና በቁስለኛ ከመቅጣት ጎን ለጎን አምስት AKM ጠመንጃ እና ሁለት ASKS ከጀርባቸው ላይ በመፍታት ለነፃነት ትግሉ ገቢ ሲያደርግ አምስት ወታደሮቹንም ማርኳል።

#የሽኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ይቀጥላል

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ያወጀው የሽኒጋ ቃል-ኪዳን ዘመቻ የኦሮሞ ህዝብ ነፃነት እና የሀገር ባለቤትነት እስኪረጋገጥ ድረስ በተለየ መልኩም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ለማወቅ ተችሎአል።

ድል ለኦሮሞ ህዝብ እና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!

Leave a Reply