መስከረም 29፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)
የኦሮሞ ህዝብ ጋሻና መከታ የሆነው የምዕራብ ዞን፣ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምሥራቅ ወለጋ ዞን ኤበንቱ ወረዳ ውስጥ ሰፍሮ ህዝባችንን ሲያሰቃይ የነበረውን የፋሺስት ብልፅግና ጦር ዛሬ መስከረም 29፣ 2024 ማለዳ ላይ በወሰደው አድፍጦ የማጥቃት እርምጃ
በባሩዳው አስክሮ፣ ከሙትና ከማይሽር ቁስለኛቸው ጋር ከወረዳው ፈርጥጠው እንዲወጡ አድርጓል።
በዚህ እርምጃም በርካታ የጦር መሳሪያዎች፣ ትጥቆች እና ወታደራዊ አልባሳት እና የሰራዊት ቁሳቁሶች በአጠቃለይ በቁጥጥሩ ስር ማድረጉን የጦሩ ቃል አቀባይ ለአቢኦ አሳውቋል።
የድሉ ሙሉ መረጃ እንደደረሰን እንዘግበዋለን።
#የሺኒጋው_ቃልኪዳን_ዘመቻ ተጠናክሮ ቀጥሏል!
ድል ለኦሮሞ ህዝብና ለጭቁን ብሔር ብሔረሰቦች!
