Welcome to our weekly event!
“የነፃነት ጮራ (Guchaa Bilisummaa)” የውይይት መድረክ የሚመጣው ቅዳሜ ጥቅምት 26፣ 2024 በ8:00 PM ኦሮሚያ ሰዓት ይጀመራል።
የዕለቱ ርዕስ: የኦሮሞ ነፃነት ትግል ለብሔር ብሔረስቦች ትግል ያለው ሚና
እንግዶቻችን: Kaalaa Denboba Natie እና Jaal Karoorsaa Bosonaa
መድረኩም በX-Space, Zoom, YouTube, Facebook, Telegram እና TikTok ላይ በቀጥታ ይተላለፋል።
“Yenetsanet Choora” – a discussion platform in Amharic will hold its weekly public discussion in the coming Saturday, October 26, 2024 at 8.00 PM Finfinnee time 1:00 PM EST
The topic: የኦሮሞ ነፃነት ትግል ለብሔር ብሔረስቦች ትግል ያለው ሚና
The program will be broadcast live through X-Space, YouTube, Facebook, TikTok, Telegram, and Zoom platforms.

