• Tue. Apr 28th, 2026

የብልጽግና ቅጥፍፈት ኦሮሚያን ሙሉ በሙሉ ሰላም አደረኩ ያለው አገዛዝ፣ ከአንዲት ወረዳ OLAን በመቶዎች ማረኩኝ በማለት ቅጥፈቱን በእራሱ ተቃርኖ ኣጋልጧል

Aug 16, 2025

የብልጽግና ቅጥፍፈት ኦሮሚያን ሙሉ በሙሉ ሰላም አደረኩ ያለው አገዛዝ፣ ከአንዲት ወረዳ OLAን በመቶዎች ማረኩኝ በማለት ቅጥፈቱን በእራሱ ተቃርኖ ኣጋልጧል። ይህ ደካማ ስክሪፕት እንዲሁ denim jeans እና leather ጃኬቶችን የለበሱ የጫካ ተዋጊ ተብዬዎችንም መድርኳል፤ የህዝቡን የማሰብ ችሎታ የሚሳደብ ተጨማሪ የስክሪፕት ትርኢትም ሆኖ ተመዝግቧል።

#Oromia #Ethiopia

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading