• Sun. Sep 27th, 2026

Month: March 2024

  • Home
  • Godina Arsii Lixaa aanaa Gadab Hasaasaa keessatti manneen qonnaan bultoota hedduu hidhattoota murna bilxiginnaan gubachuun barbaada’e

“አሳውን ለማጥፋት ባህሩን ማድረቅ” በሚል መሪ መፈክር የሚንቀሳቀሰው የፋስሽቱ አብይ አህመድ መራሹ ቡድን ከ20 በላይ የሕዝብ መኖሪያ ቤቶችን ሲያቃጥል ዘጠኝ ንጹሀንን አፍኖ ወስዷል

መጋቢት 27/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) አሳውን ለማጥፋት ባህሩን ማድረቅ በሚል መሪ መፈክር የሚንቀሳቀሰው ፋስሽቱ የብልጽግና ስርኣት፣ በምስራቅ አርሲ፣ ዶዶታ…

የአብይ አህመድ መራሹ ቡድን በፅኑ አላማ ለነፃነት የሚታገለውን የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊትን መቋቋም ባለመቻሉ የቀሰቀሰዉን የጎንዮሽ ግጭትን (ማለትም ሕዝብን በሕዝብ ላይ ማነሳሳትን) ለማባባስ ክፉኛ እየተንደረደረ መሆኑ ታወቀ

መጋቢት 26/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) የኢትዮጵያን ኢምፓየር ለመታደግ እየተውተረተሩ ያሉ ኃይሎች መጋቢት 21/2024 ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሶጌ ወረዳ አዋሳኝ…

በሰሜን ኦሮሚያ፣ ወሎ ጂሌ Dhuሙጋ ወረዳ፣ ጽንፈኛው የአማራ ፋኖ በአቢይ አህመድ መራሹ ቡድን ሃይል እየተደገፈ እያካሄደ ባለዉ ወረራ ንጹሃን ዜጎችን ገድሎ መኖርያ ቤቶችንም በእሳት አውድሞአል 

መጋቢት 26/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) በሰሜን ኦሮሚያ፣ ወሎ ዞን፣ ጂሌ Dhuሙጋ ወረዳ ሥር በሚገኙ እንደ ዲሪች፣ አላላ፣ በርሲሳ፣ ጉባ…