• Mon. Aug 31st, 2026

Month: March 2024

  • Home
  • Qophii Addaa ONM-ABO Bitootessa 31, 2024 itti Dhiyaadhaa!

ሕዝባዊ መሰረትና ቅቡልነት ያጣዉ የአቢይ አህመድ መራሹ የብልፅግና ቡድን ከምዕራብ ሸገር ዞን የገጠር ቀበሌዎች ነዋሪዎችን ወደ አምቦ ከተማ በመዉሰድ በድብቅ እስር ቤቶች ዉስጥ ማሳቃየቱን ቀጥሏል

መጋቢት 31/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) የአብይ አህመድ ብልፅግና አገዛዝ በኦሮሞ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለዉ መከራና ስቃይ ቀደም ሲል ከነበሩት…

የኢምፓየሪትዋን መከላከያ ሰራዊት በመክዳት ሁለት አባላቱ በምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ ወረዳ ዉስጥ በሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ዉስጥ መቀላቀላቸው ተነገረ

መጋቢት 31/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ህዝባቸውን ለመዉጋት በፋሺስቱ የብልጽግና ሰራዊት ዉስጥ ተቀላቅለው ሲያገለግሉ የነበሩ ሁለት የመከላከያ…

ፋሺስቱ የአቢይ አህመድ ብልጽግና ቡድን ሰራዊት በምሥራቅ ሸገር፣ ቦሰት ወረዳ፣ የነዋሪዎቹን መኖሪያ ቤቶችና ንብረት ማቃጠሉ ታወቀ

መጋቢት 31/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) ህዝቡን በፍርሃት ሸብቦ ለመግዛት የአገዛዝ ዘዴውን እያስተካከለ ያለዉ የፋሺስቱ ብልጽግና ቡድን፣ በተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች…