• Mon. May 4th, 2026

Month: April 2024

  • Home
  • Oduu Waaree ONM-ABO Ebla 27, 2024 Itti Dhiyaadhaa!

ጉዳዩ: የአብይ መንግስት በአዲስ መልኩ ወታደራዊ ከበባ በኦሮሚያ መተግበር (የኦነግ-ኦነሰ መግለጫ)

በሚያሳዝን ሁኔታ እየተባባሰ የመጣው የጅምላ ቅጣት እርምጃ፣ ተስፋ በቆረጠው የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት፣ በምዕራብ ኦሮሚያ አዲስ የከበባ እርምጃ ተግባራዊ…

በፊንፊኔ ከተማ የ18ኛ ክ/ከተማ ፌደራል ፖሊስ አዛዥ በሃበሻ ሲሚንቶ ፋብሪካ ላይ በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ስም የ12 ሚሊዮን ብር ዘረፋ ለማድረግ ሙከራ ማድረጉ ተነገረ 

ሚያዚያ 28/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) ጥላሁን ገዛኽኝ የተባለው በፊንፊኔ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራኒዮ (18) ክ/ከተማ ፖሊስ አዛዥ በኦሮሞ ነፃነት…

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምስራቅ አርሲ ዞን በሺርካ ወረዳ ጠላትን በሙትና በከባድ ቁስልኛነት በመሸኘት  አኩሪ ድል ተጎናጽፎአል

ሚያዚያ 27/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) የኦሮሞ ህዝብ ክንድ እና ጋሻ የሆነው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በጠላት ላይ የሚወስደውን ጠንካራየጥቃት እርምጃ…