• Mon. Nov 9th, 2026

Month: April 2024

  • Home
  • በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ ውስጥ የፋሺስት አብይ ጦር ቡድን ኦሮሞን መዝረፍ፣ ቤት ከነንብረቱ ማጋየት፣ ከባድ ድብደባን መፈፀም፣ ገድለዉም ለጅብ እራት መጣላቸዉን ቀጥለዋል

በምሥራቅ ሸዋ ዞን ዱግዳ ወረዳ ውስጥ የፋሺስት አብይ ጦር ቡድን ኦሮሞን መዝረፍ፣ ቤት ከነንብረቱ ማጋየት፣ ከባድ ድብደባን መፈፀም፣ ገድለዉም ለጅብ እራት መጣላቸዉን ቀጥለዋል

ሚያዚያ 27/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) የኦሮሞ ህዝብን ከምድረገጽ የማጥፋት ዓላማ አድርገው እየሠሩ ያሉት የፋሺስት አብይ ብልፅግናታጣቂ ቡድኖች በአሁኑ ሰዓት…

በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ኦዳ ቡልቱም ወረዳ የብልፅግና ቡድን የፖለቲካ ንቃት ለሌለው ሚሊሽያ ትጥቅ ሰጥቶ ኦሮሞን እያስገደለ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ የኦሮሞ ገበሬ ላላገኘዉም ለወደፊት ለማያገኘው ማዳበሪያ ቀድመህ ክፈል እየተባለ ነው

ሚያዚያ 25/2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) ኦሮሞን ከኦሮሚያ እናጥፋ በሚለው መርሆ ፋሺስት አብይ አህመድ ገዳዮቹን በተለያየ ረድፍ እያስታጠቀ ይገኛል። የዚህ…