• Tue. Jul 7th, 2026

Month: August 2024

  • Home
  • Godina Qellem Wallaggaa magaalaa Dambii Doolloo keessaa loltoonni bilxiginnaa maatii qabsaa’otaa hidhuu itti fufan

በምሥራቅ ሐረርጌ፣ በቡኖ በደሌ እና በምዕራብ ሸገር ዞኖች የፋሺስቱ ብልፅግና ቡድን ጦር የኦሮሞን ህዝብ ማሰር፣ ማሰቃየት፣ በኤሌክትሪክ ሽቦም ሳይቀር ማቃጠል እና መግደል ቀጥሏል

ነሐሴ 28፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) የብልፅግናው ቡድን ጦር የኦሮሞን ህዝብ ማሰር፣ ማስቃየት እና መግደልን አጠናክሮ ቀጥሎዋል። ለዚህም ምክንያት…

ጀግናው የኦሮም ነፃነት ሰራዊት በደቡብ ምስራቅ ኦሮሚያ የፋሺስት አብይ ዙፋን ጠባቂ ጦርን በሙት እና በቁስለኛ ከመሸኘቱም በላይ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን ፈትቶ ለነፃነት ትግሉ ገቢ እድርጓል

ነሐሴ 29፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ቀጣይ የሽኒጋ ቀል-ኪዳን ዘመቻን ለማሳካት በምስራቅ አርሲ ዞን ተሰማርቷል።…

የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት በምስራቅ አርሲ ዞን በሮቤ ወረዳ ውስጥ የጠላቱን ፋሺስት አብይ አህመድ ጦር አድፍጦ በወሰደው እርምጃ የጦር አዛዡንም ጭምር ወደ ማይመለስበት ሸኝቷል

ነሐሴ 27፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO) የኦሮሞ ህዝብ ክንድ እና ጋሻ፣ አንበሶቹ የደቡብ ምስራቅ የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት የመደ ወላቡ…