• Tue. Apr 28th, 2026

የገበያ አድማና የትራንስፖርት እገዳ፣ ቀን 1 ዋዜማ በምስራቅ አርሲ ዞን ሁለት ወረዳዎች ውስጥ በአራት የፋሺስት ብልፅግና አስተዳደር ቢሮዎች ላይ እርምጃ ወስደዋል

Sep 6, 2024

መስከረም 6፣ 2024 አራታ ቢዮሌሳ ኦሮሚያ (ONM-ABO)

የኦሮሞ ነፃነት ቄሮ የገበያ የገበያ አድማ እና የትራንስፖርት እገዳ ዘመቻን እውን በማድረግ ላይ ይገኛል። 

የገበያ አድማና የትራንስፖርት እገዳ የመጀመርያ ቀን በዋዜማው መስከረም 5፣ 2024 በምስራቅ አርሲ ዞን፣ ሲርካ እና ህንቆሎ ዋቤ ወረዳዎች ውስጥ አራት የፋሺስት ብልፅግና አስተዳደር ቢሮዎችን የኦሮሞ ነፃነት ቄሮ አመድ አድርጎዋል። 

እርምጃ የተወሰደባቸው ቀበሌዋችም፦ 

ሲርካ ወረዳ

  1. ሶጂ ሳዴ ቀበሌ፣ 
  2. ሚታና ገዶ ቀበሌ እና
  3. ሚታና ሂንdheሳ ቀበሌ ሲሆኑ የአስትዳደር ቢሮዎቹም ከነሙሉ እቃቸው ወድመዋል።   

ህንቆሎ ዋቤ ወረዳ

የመጪቱ ቀበሌ አስተዳደር ቢሮውንም ሙሉ በሙሉ አውድመውታል።

#የህዝብ_ተቃውሞው_ይቀጥላል❗

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading