• Sat. Mar 14th, 2026

አብይ አህመድ በኬንያ የድንበር ጠረፍ ዘመቻ ተብዬ ተውኔት በሚተውንበት በኣሁኑ ወቅት፣ ጀግኖቹ የህዝብ ልጆች ኣፍንጫው ስር በሱሉልታ (ሰሜን ሸዋ) የጸጥታ እና አስተዳደር ሃላፊዎቹን ከነ ግብር ኣበሮቻቸው ኣራግፈዋል

Feb 13, 2025

አብይ አህመድ በኬንያ የድንበር ጠረፍ ዘመቻ ተብዬ ተውኔት በሚተውንበት በኣሁኑ ወቅት፣ ጀግኖቹ የህዝብ ልጆች ኣፍንጫው ስር በሱሉልታ (ሰሜን ሸዋ) የጸጥታ እና አስተዳደር ሃላፊዎቹን ከነ ግብር ኣበሮቻቸው ኣራግፈዋል። ትላንት በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (OLA) መካከለኛው የሸዋ ዕዝ ኣባላት በሱሉልታ በተወስደው ርምጃ የወረዳው የብልጽግና ሃላፊ እና ኣስተዳዳሪ ሲወገድ፣ የፀጥታ ሃላፊውና ሌሎች ተባባሪዎች ከነግብራበሮቻቸው ተማርከዋል።

አገዛዙ በበኩሉ መቋቋም ያልቻለውን የህዝባችንን ትግል ለመበከል የሸኔ ዘራፊ ቡድኑን ኣሰማርቷል። በቅርቡ ካምፕ ከሰበሰባቸው የሸኔ ኣባልላቱም ያለምንም የስነ አዕምሮ ማገገሚያ መርሃግብር እና መቋቋሚያ ያሰናበታቸው የቀድሞ ኣባላቱ በህዝብ ላይ ኣገዛዙ ቀድሞ ያስተማራቸውን የዘረፋ ተግባር ቀጥለዋል።

OLA የኣገዛዙን የስልጣን አምዶች ኣንድ በኣንድ መገዝገዝ ይቀጥላል!
#Oromia #Ethiopia

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading