• Wed. May 6th, 2026

የጃል በቴ ኡርጌሳን ግድያ ምክንያት በማድረግ የገበያ አድማ እና የትራንስፖርት እቀባ ጥሪ ቅዳሜ ሚያዚያ 13/2024 ከምሽቱ 12:00 ይጀመራል (የኦሮሞ ነጻነት ቄሮ (QBO) መግለጫ)

Apr 12, 2024

ሚያዚያ 11/2024 የኦሮሞ ነጻነት ቄሮ (QBO)

የጃል በቴ ኡርጌሳን ግድያ ምክንያት በማድረግ የገበያ አድማ እና የትራንስፖርት እቀባ፣ ቅዳሜ ሚያዚያ 13/2024 ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ይጀመሬል። ከእሁድ ጠዋት ጀምሮም የመጨረሻው ቀን ይፋ እስከሚደረግም ተጠናክሮ ይቀጥላል። ይህንንም ሳምንት “የሐዘን ሳምንት” ብለን ሰይመነዋል።

የትራንስፖርት እገዳ እና የገበያ አድማዉም በሕዝብ ተቃውሞም ይታጀባል። በዚሁም የኦሮሞ ነጻነት ቄሮ በውጭ አለም የሚኖረውን የኦሮሞ ህዝብ በሀገሪቱ ያለውን የፋሺስት ብልፅግና አገዛዝን በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቀርቧል።

የኦሮሞ ነጻነት ቄሮ (QBO)

Leave a Reply

Discover more from Qeerroo Bilisummaa Oromoo

Subscribe now to keep reading and get access to the full archive.

Continue reading